መርሆዎች

የካናዳ ግሪን ፓርቲ መመሪያዎች በስድስት መርሆዎች ላይ የተመሠረቱ ናቸው፤

  1. የአካባቢያዊ ተፈጥሮ ጥበብ
    “ምድርን እንከባከባት።”
  2. ማህበራዊ ፍትህ
    “በዓለም ውስጥ ለእያንዳንዱ ሰው ሚዛናዊ እንሁን።”
  3. አሳታፊ ዴሞክራሲ
    “ሁሉም ድምጾች መሰማት አለባቸው።”
  4. ሁከት አልባ
    “ሰላምን በመተባበር ልንጎናጸፋት ይገባል – በማስፈራራት መሆን የለበትም።”
  5. ቀጣይነት
    “ለልጅ ልጆቻችን አንድ ነገር እንተው።”
  6. ለተለያዩ ባህሎች ክብር
    “ሕይወትህን ኑር፤ እንዲሁም ሌሎች የራሳቸውን ህይወት ይኖሩ ዘንድ ፍቀድ፤
    ሁላችንም አንድ አይነት መሆን የለብንም።”

[In English.]

Leave a comment

To weed out spam, your comment will not appear right away.